Focus on Ethiopia and Eriteria
But the Lord is faithful. He will establish you and guard you against the evil one. 2 Thessalonians 3:3
On this page, these episodes encompass all the things you need to know about Getayawkal and Biruktawit, such as their childhood experiences, their youth, their marriage, and their ministry.
Focus on Ethiopia & Eritrea
Channel info
Nonprofits & Activism
Bridge global, Ethiopia, corona viruse, Ethiopian New Year, Ministry, TV, Getayawkal, Dr Abye Ahemed, Biruktawit, COVID-19, Ethiopian current sitiuation, Biruktawit Birke, G&B Ministry በወቅታዊ የአገራችን ጉዳይ, G&B Ministry, G and B Ministry, Getayawkal and Biruktawit, የኢትዮጲያ እና የኤርትራ ዕርቅ, Getayawkal Hadgo, Ethiopia Current situation, G & B Ministry, Corona Viruse
Focus on Ethiopia & Eritrea
G&B Ministry Feb 11-2023 አገራችን በተመለከተ ልዩ የጸሎት እና የዝማሬ አገልግሎት
Read more
Getayawkal and Biruktawit have been serving the Lord for more than 33 years in Ethiopia and abroad. These duet singers started their ministry from Sunday school. The entire video can be viewed on this post from @G&B Ministry Feb 11-2023 አገራችን በተመለከተ ልዩ የጸሎት እና የዝማሬ አገልግሎትNonprofits & Activism
TV, Ministry, G&B Ministry, Getayawkal Hadgo, Biruktawit Birke, Dr Abye Ahemed, Ethiopia
G&B Ministry Song of the week 2ኛ ዜና 7፡14
Read more
G&B Ministry Song of the week 2ኛ ዜና 7፡14 በስሜ የተጠሩት ሕዝቤ ሰውነታቸውን አዋርደው ቢፀልዩ ፊቴን ቢፈልጉ ከክፉ መንገዳቸውም ቢመለሱ ቢመለሱ ከሰማይ ሆኜ እሰማለሁ ሃጢያታቸውንም ይቅር እላለሁ ምድራቸውን እፈውሳለሁ በስሜ የተጠሩት ሕዝቤ ሰውነታቸውን አዋርደው ቢፀልዩ ፊቴን ቢፈልጉ ከክፉ መንገዳቸውም ቢመለሱ ቢመለሱ ከሰማይ ሆኜ እሰማለሁ ሃጢያታቸውንም ይቅር እላለሁ ምድራቸውን እፈውሳለሁ ያለው ጌታ ታማኝ ነው ያለው ጌታ ያለው ጌታ ታማኝ ነው ሊፈፅመው ../2/.. የኛን ድርሻ የኛን ሃላፊነት ሳንወጣ በደንብ ሳንሰራበት ፊቱን ሳንፈልግ ሳንዋረድ በረከት እንዲወርድ ብንጓደድ ሳንናዘዝ ሃጢያታችንን ደፍ ረን ብንቆም ከነበደላችን ከክፉ መንገድም ሳንመለስ ምድራችን እንደሆን አትፈወስ ስለዚህ በንስሃ ብንወድቅ ሰውነታችንን ብናዋርድ ሊምረን ሊያዳምጠን ከሰማይ እግዚአብሔር ይችላል ነው ኤልሻዳይ በስሜ የተጠሩት ሕዝቤ ሰውነታቸውን አዋርደው ቢፀልዩ ፊቴን ቢፈልጉ ከክፉ መንገዳቸውም ቢመለሱ ቢመለሱ ከሰማይ ሆኜ እሰማለሁ ሃጢያታቸውንም ይቅር እላለሁ ምድራቸውን እፈውሳለሁ ያለው ጌታ ታማኝ ነው ያለው ጌታ ያለው ጌታ ታማኝ ነው ሊፈፅመው አንዱ ጎሣ ብቻ አልበደለም አናሳብብ ሃጢያቱን በማንም የሌላውን ጉድፍ ከመተቸት ወደ የራሳችን እንመልከት ሁሉም ሃጢያት በደልን ሰርተዋል የእግዚአብሔርም ክብር ጎድሏቸዋል ስለተባለ አንድም ሰው ሳይቀር ይዋረድ ሁሉም ሰው ዙፋኑ ሥር ያኔ ስንዋረድ ስንደፋ የመጣብን ቁጣ ያ የከፋ ይከለከላል መዓት መቅሰፍቱ ይራራል አምላክ በም ህረቱ በስሜ የተጠሩት ሕዝቤ ሰውነታቸውን አዋርደው ቢፀልዩ ፊቴን ቢፈልጉ ከክፉ መንገዳቸውም ቢመለሱ ቢመለሱ ከሰማይ ሆኜ እሰማለሁ ሃጢያታቸውንም ይቅር እላለሁ ምድራቸውን እፈውሳለሁ ያለው ጌታ ታማኝ ነው ያለው ጌታ ያለው ጌታ ታማኝ ነው ሊፈፅመው የነነዌ ሕዝቦች ሲበድሉ ባመፃቸው እግዚአብሔርን ሲያስቆጡ ነብዩ ዮናስ ሲላክላቸው እንደምንም ቃሉን ነገራቸው ያኔ ንጉሥ አዋጅን አወጀ ሁሉም ሰው እራሱን አዋረደ አገሩ ይጠፋል የተባለ በምህረት ተጎበኝቶ ተረፈ ዛሬም ከላይ እስከታች ያለን ሁሉ ተወርደን ብንወድቅ እንደቃሉ ይታረቀናል ልቡ ሰፊ ነው ምህረቱ ገና እስከ ልጅልጅ ነው በስሜ የተጠሩት ሕዝቤ ሰውነታቸውን አዋርደው ቢፀልዩ ፊቴን ቢፈልጉ ከክፉ መንገዳቸውም ቢመለሱ ቢመለሱ ከሰማይ ሆኜ እሰማለሁ ሃጢያታቸውንም ይቅር እላለሁ ምድራቸውን እፈውሳለሁ ያለው ጌታ ታማኝ ነው ያለው ጌታ ያለው ጌታ ታማኝ ነው ሊፈፅመውNonprofits & Activism

G&B Ministry June 25 ስለ ኢትዮጲያ ወቅታዊ ሁኔታ የጸሎት ዝማሬ ልዩ ዝግጅት
Read more
Getayawkal and Biruktawit have been serving the Lord for more than 33 years in Ethiopia and abroad. These duet singers started their ministry from Sunday school. The entire video can be viewed on this post from G&B Ministry on June 25 ስለ ኢትዮጲያ ወቅታዊ ሁኔታ የጸሎት ዝማሬ ልዩNonprofits & Activism

G&B Ministry ስለ ኢትዮጲያ ወቅታዊ ሁኔታ ልዩ የጸሎት እና የዝማሬ ዝግጅት
Read more
Getayawkal and Biruktawit have been serving the Lord for more than 33 years in Ethiopia and abroad. These duet singers started their ministry from Sunday school. The entire video can be viewed on this post from G&B Ministry ስለ ኢትዮጲያ ወቅታዊ ሁኔታ ልዩ የጸሎት እና የዝማሬ ዝግጅትNonprofits & Activism

G&B Ministry 6th week Prayer and Worship the current situation about Ethiopia
Read more
Getayawkal and Biruktawit have been serving the Lord for more than 33 years in Ethiopia and abroad. These duet singers started their ministry from Sunday school. The entire video can be viewed on this post from G&B Ministry 6th week Prayer and Worship the current situation about EthiopiaNonprofits & Activism

G&B Ministry 5th week Special Program for Ethiopia Current situation
Read more
Getayawkal and Biruktawit have been serving the Lord for more than 33 years in Ethiopia and abroad. These duet singers started their ministry from Sunday school. The entire video can be viewed on this post from G&B Ministry 5th week Special Program for Ethiopia Current situation.Nonprofits & Activism

G&B Ministry Prayer and Worship for Ethiopia Week 3
Read more
Getayawkal and Biruktawit have been serving the Lord for more than 33 years in Ethiopia and abroad. These duet singers started their ministry from Sunday school. The entire video can be viewed on this post from G&B Ministry Prayer and Worship for Ethiopia Week 3.Nonprofits & Activism

G&B Ministry 4th week Special bProgram for Ethiopia Current situation
Read more
Getayawkal and Biruktawit have been serving the Lord for more than 33 years in Ethiopia and abroad. These duet singers started their ministry from Sunday school. The entire video can be viewed on this post from G&B Ministry 4th week Special bProgram for Ethiopia Current situationNonprofits & Activism

G&B Ministry 2nd week Special Paryer and Song Program for Ethiopia Current situation .mpg
Read more
Getayawkal and Biruktawit have been serving the Lord for more than 33 years in Ethiopia and abroad. These duet singers started their ministry from Sunday school. The entire video can be viewed on this post from G&B Ministry Special Paryer and Song Program for Ethiopia Current situation 2nd weekNonprofits & Activism

G&B Song of the Week ይልቅ ተደፍቼ አምላኬን ልለምን
Read more
G&B Song of the Week ይልቅ ተደፍቼ አምላኬን ልለምን ለማን እሰይ ልበል ለማን ዕልል ልበል በማን መቃብር ላይ በደስታ ልዝለል እዚያም ያለው የኔ ወንድም እዚህም ያለው የኔ ወንድም ማን የማንጠላት ነው ድል አገኘ ብዬ ስለርሱ ላመሰግን እዚያም ያለው የኔ ወንድም እዚህም ያለው የኔ ወንድም እንኳን ተሸነፉ ድል ተገኘ ብዬ ስለማን ላመስግን ለማን እሰይ ልበል ለማን ዕልል ልበል በማን መቃብር ላይ በደስታ ልዝለል እዚያም ያለው የኔ ወንድም እዚህም ያለው የኔ ወንድም ይልቅ ተደፍቼ ሰላሙን እንዲያወርድ አምላኬን ልለምን እዚያም ያለው የኔ ወንድም እዚህም ያለው የኔ ወንድም ይልቅ ተደፍቼ መግባባት እንዲሆን አምላኬን ልለምን ለማን እሰይ ልበል ለማን ዕልል ልበል በማን መቃብር ላይ በደስታ ልዝለል እዚያም ያለው የኔ ወንድም እዚህም ያለው የኔ ወንድም ፊቱ ልቅረብ እንጂ ወገንተኛ ሆኜ ስለማንላመስግን እዚያም ያለው የኔ ወንድም እዚህም ያለው የኔ ወንድም ይልቅ ተደፍቼ ሰላሙን እንዲያወርድ አምላኬን ልለምን ከምድር አፈር ወስዶ ባምሳሉ የፈጠረው ሁሉም ያባቴ ልጅ ጠላቴ የትኛው ነው በመልከ እና ቋንቋ ባንመሳሰልም ባፅም ሆነን ላየን ማንም አይለየንም ለተጨካከኑ ሁለት ወንድማማች እናታቸው አዝና በልቀሶ እኮ ደማች ሲፎክር ይታያል አንደኛው እንደገዳይ ሌላኛው በዕልህ ሲያቅት ለገላጋይ ለማን እሰይ ልበል ለማን ዕልል ልበል በማን መቃብር ላይ በደስታ ልዝለል እዛም ያለው የኔ ወንድም እዚህም ያለው የኔ ወንድም በመሃከላቸው ዕርቁን እንዲያመጣ አምላኬን ልለምን እዛም ያለው የኔ ወንድም እዚህም ያለው የኔ ወንድም ይልቅ ተደፍቼ መግባባት እንዲሆን አምላኬን ልለምን ወንድም ከወንድሙ ጋር ይተላለቃል የሁለቱም ጠላት እያያቸው ይስቃል እኔስ ለማን ላግዝ ለየትኛው ወገን እግዚአብሄር ሰላሙን ከሰማይ ካልሰጠን በዚህ አያያዛችን ተያይዘን እናልቃለን አዎ እሱ አንድ ይበለን አዎ ጌታ አንድ ይበለን ለማን እሰይ ልበል ለማን ዕልል ልበል በማን መቃብር ላይ በደስታ ልዝለል እዛም ያለው የኔ ወንድም እዚህም ያለው የኔ ወንድም ፊቱ እንደመፀለይ እንኳን ተሸነፈ ብዬ እንዴት ላመስግን እዛም ያለው የኔ ወንድም እዚህም ያለው የኔ ወንድም ፊቱ እንደመፀለይ እንኳን አሸነፈ ብዬ እንዴት ላመስግን ደግሞ አለ ሌላኛው ከዳር ላይ የቆመ የወንድማማቹን ወሬ እያጋነነ ገደለው ሰቀለው ቆረጠው እያለ ያጋድላቸዋል የማይጠፋ እሳቱን እያርገበገበ እያቀጣጠለ ያጋዳዩን ወሬ ሰምተው የማይነቁ ፀልየው ለሰላም ለዕርቅ የማያውቁ እግዞ ብሎ መጮህ እየተቻላቸው ቆመው ይሳለቃሉ በገዛ ዘራቸው ለማን እሰይ ልበል ለማን ዕልል ልበል በማን መቃብር ላይ በደስታ ልዝለል እዛም ያለው የኔ ወንድም እዚህም ያለው የኔ ወንድም ይልቅ ተደፍቼ ሰላሙን እንዲያወርድ አምላኬን ልለምን እዛም ያለው የኔ ወንድም እዚህም ያለው የኔ ወንድም በመሃከላቸው ዕርቁን እንዲያመጣ አምላኬን ልለምን ሌሎች ደግሞ አሉ መንፈሳዊያኑ ሃይማኖተኞች ነን ብለው ሚጀነኑ ቅዱሱን መፅሃፍ ያለቦታው ጠቅሰው ያነካክሱታል አንዱን ከሌላ ሰው እንደማልቀስ ፊቱ ንስሃ እንደመግባት አምላክ በምህረቱ እንዳይታረቃት በላይኛው ጌታ ስም እየደለሉ ምድሬን ግራ አጋቡ ለማን እሰይ ልበል ለማን ዕልል ልበል በማን መቃብር ላይ በደስታ ልዝለል እዚያም ያለው የኔ ወንድም እዚህም ያለው የኔ ወንድም ፊቱ ልቅረብ እንጂ ወገንተኛ ሆኜ ስለማንላመስግን እዚያም ያለው የኔ ወንድም እዚህም ያለው የኔ ወንድም ይልቅ ተደፍቼ ሰላሙን እንዲያወርድ አምላኬን ልለምን በልቶ የጠገበ ቢጣላ ያምርበታል ምክንያቱም ጥጋቡ ጥጋበኛ አርጎታል ታዲያ ህዝቤ ገና መች በልቶ ጠገበ የማይገባውን ትግል የገጠመ ግን ህዝቡስ ምን ያድርግ የጠገበው ሌላ እርሱ ተደብቆ ጦርነት ይገጥማል በተራበው ገላ ለማን እሰይ ልበል ለማን ዕልል ልበል በማን መቃብር ላይ በደስታ ልዝለል እዚያም ያለው የኔ ወንድም እዚህም ያለው የኔ ወንድም ፊቱ ልቅረብ እንጂ ወገንተኛ ሆኜ ስለማንላመስግን እዚያም ያለው የኔ ወንድም እዚህም ያለው የኔ ወንድም ይልቅ ተደፍቼ ሰላሙን እንዲያወርድ አምላኬን ልለምን በተደላደለ በተሟላ ኑሮ እየኖረ ህይወቱን ወደ ማዶ አሻግሮ ሃሳብን ይሰጣል ይዘልፋል ይቆጣል በደሃው ሕዝብ ላይ ሌላ ጣጣ ያመጣል ይመርቃል ባፉ ወዲያው ይራገማል ትናንት ከፍ አድርጎ ዛሬ ያዋርዳል ግን አሻግሮ ቢጮህ ወደቸሩ ጌታ የሕዝቤ እንቆቅልሽ ቶሎ በተፈታ ለማን እሰይ ልበል ለማን ዕልል ልበል በማን መቃብር ላይ በደስታ ልዝለል እዚያም ያለው የኔ ወንድም እዚህም ያለው የኔ ወንድም ማን የማንጠላት ነው ድል አገኘ ብዬ ስለርሱ ላመሰግን እዚያም ያለው የኔ ወንድም እዚህም ያለው የኔ ወንድም እንኳን ተሸነፉ ድል ተገኘ ብዬ ስለማን ላመስግን ለማን እሰይ ልበል ለማን ዕልል ልበል በማን መቃብር ላይ በደስታ ልዝለል እዚያም ያለው የኔ ወንድም እዚህም ያለው የኔ ወንድም ይልቅ ተደፍቼ መግባባት እንዲሆን አምላኬን ልለምን ፊቱ ልቅረብ እንጂ ወገንተኛ ሆኜ ስለማንላመስግን እዚያም ያለው የኔ ወንድም እዚህም ያለው የኔ ወንድም ይልቅ ተደፍቼ ሰላሙን እንዲያወርድ አምላኬን ልለምንNonprofits & Activism

G&B Ministry Special Prayer and Song Program for Ethiopia Current situation
Read more
G&B Ministry Special Prayer and Song Program for Ethiopia Current situation 2020/2013 ለማን እሰይ ልበል ለማን ዕልል ልበል በማን መቃብር ላይ በደስታ ልዝለል እዚያም ያለው የኔ ወንድም እዚህም ያለው የኔ ወንድም ማን የማንጠላት ነው ድል አገኘ ብዬ ስለርሱ ላመሰግን እዚያም ያለው የኔ ወንድም እዚህም ያለው የኔ ወንድም እንኳን ተሸነፉ ድል ተገኘ ብዬ ስለማን ላመስግን ለማን እሰይ ልበል ለማን ዕልል ልበል በማን መቃብር ላይ በደስታ ልዝለል እዚያም ያለው የኔ ወንድም እዚህም ያለው የኔ ወንድም ይልቅ ተደፍቼ ሰላሙን እንዲያወርድ አምላኬን ልለምን እዚያም ያለው የኔ ወንድም እዚህም ያለው የኔ ወንድም ይልቅ ተደፍቼ መግባባት እንዲሆን አምላኬን ልለምን ለማን እሰይ ልበል ለማን ዕልል ልበል በማን መቃብር ላይ በደስታ ልዝለል እዚያም ያለው የኔ ወንድም እዚህም ያለው የኔ ወንድም ፊቱ ልቅረብ እንጂ ወገንተኛ ሆኜ ስለማንላመስግን እዚያም ያለው የኔ ወንድም እዚህም ያለው የኔ ወንድም ይልቅ ተደፍቼ ሰላሙን እንዲያወርድ አምላኬን ልለምን ከምድር አፈር ወስዶ ባምሳሉ የፈጠረው ሁሉም ያባቴ ልጅ ጠላቴ የትኛው ነው በመልከ እና ቋንቋ ባንመሳሰልም ባፅም ሆነን ላየን ማንም አይለየንም ለተጨካከኑ ሁለት ወንድማማች እናታቸው አዝና በልቀሶ እኮ ደማች ሲፎክር ይታያል አንደኛው እንደገዳይ ሌላኛው በዕልህ ሲያቅት ለገላጋይ ለማን እሰይ ልበል ለማን ዕልል ልበል በማን መቃብር ላይ በደስታ ልዝለል እዛም ያለው የኔ ወንድም እዚህም ያለው የኔ ወንድም በመሃከላቸው ዕርቁን እንዲያመጣ አምላኬን ልለምን እዛም ያለው የኔ ወንድም እዚህም ያለው የኔ ወንድም ይልቅ ተደፍቼ መግባባት እንዲሆን አምላኬን ልለምን ወንድም ከወንድሙ ጋር ይተላለቃል የሁለቱም ጠላት እያያቸው ይስቃል እኔስ ለማን ላግዝ ለየትኛው ወገን እግዚአብሄር ሰላሙን ከሰማይ ካልሰጠን በዚህ አያያዛችን ተያይዘን እናልቃለን አዎ እሱ አንድ ይበለን አዎ ጌታ አንድ ይበለን ለማን እሰይ ልበል ለማን ዕልል ልበል በማን መቃብር ላይ በደስታ ልዝለል እዛም ያለው የኔ ወንድም እዚህም ያለው የኔ ወንድም ፊቱ እንደመፀለይ እንኳን ተሸነፈ ብዬ እንዴት ላመስግን እዛም ያለው የኔ ወንድም እዚህም ያለው የኔ ወንድም ፊቱ እንደመፀለይ እንኳን አሸነፈ ብዬ እንዴት ላመስግን ደግሞ አለ ሌላኛው ከዳር ላይ የቆመ የወንድማማቹን ወሬ እያጋነነ ገደለው ሰቀለው ቆረጠው እያለ ያጋድላቸዋል የማይጠፋ እሳቱን እያርገበገበ እያቀጣጠለ ያጋዳዩን ወሬ ሰምተው የማይነቁ ፀልየው ለሰላም ለዕርቅ የማያውቁ እግዞ ብሎ መጮህ እየተቻላቸው ቆመው ይሳለቃሉ በገዛ ዘራቸው ለማን እሰይ ልበል ለማን ዕልል ልበል በማን መቃብር ላይ በደስታ ልዝለል እዛም ያለው የኔ ወንድም እዚህም ያለው የኔ ወንድም ይልቅ ተደፍቼ ሰላሙን እንዲያወርድ አምላኬን ልለምን እዛም ያለው የኔ ወንድም እዚህም ያለው የኔ ወንድም በመሃከላቸው ዕርቁን እንዲያመጣ አምላኬን ልለምን ሌሎች ደግሞ አሉ መንፈሳዊያኑ ሃይማኖተኞች ነን ብለው ሚጀነኑ ቅዱሱን መፅሃፍ ያለቦታው ጠቅሰው ያነካክሱታል አንዱን ከሌላ ሰው እንደማልቀስ ፊቱ ንስሃ እንደመግባት አምላክ በምህረቱ እንዳይታረቃት በላይኛው ጌታ ስም እየደለሉ ምድሬን ግራ አጋቡ ለማን እሰይ ልበል ለማን ዕልል ልበል በማን መቃብር ላይ በደስታ ልዝለል እዚያም ያለው የኔ ወንድም እዚህም ያለው የኔ ወንድም ፊቱ ልቅረብ እንጂ ወገንተኛ ሆኜ ስለማንላመስግን እዚያም ያለው የኔ ወንድም እዚህም ያለው የኔ ወንድም ይልቅ ተደፍቼ ሰላሙን እንዲያወርድ አምላኬን ልለምን በልቶ የጠገበ ቢጣላ ያምርበታል ምክንያቱም ጥጋቡ ጥጋበኛ አርጎታል ታዲያ ህዝቤ ገና መች በልቶ ጠገበ የማይገባውን ትግል የገጠመ ግን ህዝቡስ ምን ያድርግ የጠገበው ሌላ እርሱ ተደብቆ ጦርነት ይገጥማል በተራበው ገላ ለማን እሰይ ልበል ለማን ዕልል ልበል በማን መቃብር ላይ በደስታ ልዝለል እዚያም ያለው የኔ ወንድም እዚህም ያለው የኔ ወንድም ፊቱ ልቅረብ እንጂ ወገንተኛ ሆኜ ስለማንላመስግን እዚያም ያለው የኔ ወንድም እዚህም ያለው የኔ ወንድም ይልቅ ተደፍቼ ሰላሙን እንዲያወርድ አምላኬን ልለምን በተደላደለ በተሟላ ኑሮ እየኖረ ህይወቱን ወደ ማዶ አሻግሮ ሃሳብን ይሰጣል ይዘልፋል ይቆጣል በደሃው ሕዝብ ላይ ሌላ ጣጣ ያመጣል ይመርቃል ባፉ ወዲያው ይራገማል ትናንት ከፍ አድርጎ ዛሬ ያዋርዳል ግን አሻግሮ ቢጮህ ወደቸሩ ጌታ የሕዝቤ እንቆቅልሽ ቶሎ በተፈታ ለማን እሰይ ልበል ለማን ዕልል ልበል በማን መቃብር ላይ በደስታ ልዝለል እዚያም ያለው የኔ ወንድም እዚህም ያለው የኔ ወንድም ማን የማንጠላት ነው ድል አገኘ ብዬ ስለርሱ ላመሰግን እዚያም ያለው የኔ ወንድም እዚህም ያለው የኔ ወንድም እንኳን ተሸነፉ ድል ተገኘ ብዬ ስለማን ላመስግን ለማን እሰይ ልበል ለማን ዕልል ልበል በማን መቃብር ላይ በደስታ ልዝለል እዚያም ያለው የኔ ወንድም እዚህም ያለው የኔ ወንድም ይልቅ ተደፍቼ መግባባት እንዲሆን አምላኬን ልለምን ፊቱ ልቅረብ እንጂ ወገንተኛ ሆኜ ስለማንላመስግን እዚያም ያለው የኔ ወንድም እዚህም ያለው የኔ ወንድም ይልቅ ተደፍቼ ሰላሙን እንዲያወርድ አምላኬን ልለምንNonprofits & Activism

G&B Ministry Ethiopian 2013 New Year Program
Read more
Getayawkal and Biruktawit have been serving the Lord for more than 33 years in Ethiopia and abroad. These duet singers started their ministry from Sunday school. The entire video can be viewed on this post from G&B Ministry Ethiopian 2013 New Year Program.Nonprofits & Activism

G&B Ministry Focus on Ethiopia Current Situation ለአገራችን ወቅታዊው መፍትሄ
Read more
Getayawkal and Biruktawit have been serving the Lord for more than 33 years in Ethiopia and abroad. These duet singers started their ministry from Sunday school. The entire video can be viewed on this post from G&B Ministry Focus on Ethiopia Current Situation ለአገራችን ወቅታዊው መፍትሄ.Nonprofits & Activism

G&B Ministry በወቅታዊው የዓለማችን ሁኔታ PART 3
Read more
Getayawkal and Biruktawit have been serving the Lord for more than 33 years in Ethiopia and abroad. These duet singers started their ministry from Sunday school. The entire video can be viewed on this post from G&B Ministry በወቅታዊው የዓለማችን ሁኔታ PART 3.Nonprofits & Activism

G&B Ministry በወቅታዊው የዓለማችን ሁኔታ PART 2
Read more
Getayawkal and Biruktawit have been serving the Lord for more than 33 years in Ethiopia and abroad. These duet singers started their ministry from Sunday school. The entire video can be viewed on this post from G&B Ministry በወቅታዊው የዓለማችን ሁኔታ PART 2.Nonprofits & Activism
TV, Ministry, G&B Ministry, Getayawkal Hadgo, Biruktawit Birke, Dr Abye Ahemed, Ethiopia, COVID-19, corona viruse
G&B Ministry በወቅታዊው የዓለማችን ሁኔታ PART 1
Read more
Getayawkal and Biruktawit have been serving the Lord for more than 33 years in Ethiopia and abroad. These duet singers started their ministry from Sunday school. The entire video can be viewed on this post from G&B Ministry በወቅታዊው የዓለማችን ሁኔታ PART 1.Nonprofits & Activism
TV, Ministry, G&B Ministry, Getayawkal Hadgo, Biruktawit Birke, Dr Abye Ahemed, Ethiopia, COVID-19, Corona Viruse
G&B Ministry Song on the current global situation "ከዚህ በላይ እንዴት ይቀስቅሰን?"
Read more
G&B Ministry Song on the current global situation "ከዚህ በላይ እንዴት ይቀስቅሰን?" Song Lyrics ከዚህ በላይ እንዴት ይቀስቅሰን ከዚህ በላይ በምን ይመልሰን ከዚህ በላይ መቅሰፍት ምን ፈለግን እንመለስ ከክፉ ስራችን ከዚህ በላይ እልቂት ምን ይመጣል በንስሃ መታረቅ ያዋጣል ከመጣብን ቁጣ ንስሃ እንደመግባት ይቀልጣል ይጠፋል እያሉ መደንፋት ለማንም አይበጅም ንስሃው ያዋጠል እራስን አዋርዶ መታረቅ ይሻላል ከዚህ በላይ እንዴት ይቀስቅሰን ከዚህ በላይ በምን ይመልሰን ከዚህ በላይ መቅሰፍት ምን ፈለግን እንመለስ ከክፉ ስራችን ከዚህ በላይ እልቂት ምን ይመጣል በንስሃ መታረቅ ያዋጣል ማን እስኪሞት ድረስ ይሆን የምንጠብቀው ቤታችን ደጃፍ ላይ ህዝቡን እየፈጀው ዓለም መፍትሄን አጥታ ቆሞ ስላቅ ማውራት ደራሽ ወንዝ ውስጥ ገብቶ መዝናናትን ማብዛት እንደምህረቱ ቁጣውም ያስፈራል ስሙን ስንዳፈር እዚህ ላይ ደርሰናል ሁላችን ስንፈትሽ የገዛ ስራችንን ብዙ ድካም አለን ቢከፈት አይናችን ከዚህ በላይ እንዴት ይቀስቅሰን ከዚህ በላይ በምን ይመልሰን ከዚህ በላይ መቅሰፍት ምን ፈለግን እንመለስ ከክፉ ስራችን ከዚህ በላይ እልቂት ምን ይመጣል በንስሃ መታረቅ ያዋጣል መኖር ውድ ሲሆን የሞት ዜናው ቀሎ የማምለኪያ ደጆች ሁሉም ተቆልፎ ሁሉም በየቤቱ ተፋጦ ሲተያይ ውጭ ውጩ አማረው እንደማየት ሰማይ አይናችን ይመልከት ወደዚህ ቸር ጌታ በፊቱ ለጮሁ ይስጣል ይቅርታ ልባችን ተዋርዶ ብንወድቅ በፊቱ ማቆሚያው በእጁ ነው አጥፊውን መቅሰፍቱ ከዚህ በላይ እንዴት ይቀስቅሰን ከዚህ በላይ በምን ይመልሰን ከዚህ በላይ መቅሰፍት ምን ፈለግን እንመለስ ከክፉ ስራችን ከዚህ በላይ እልቂት ምን ይመጣል በንስሃ መታረቅ ያዋጣል ቤተሰብ ባንድነት ካሳለፍን ቆይቷል አይን ላይን ከተያየን ቀናት ሳምንት አልፏል ሰብስቦን ባንድ ቤት እንዲህ ሲሽከፈን ለንሰሃ ብሎ ዕድልን ሲሰጠን ንስሃ እንደመግባት ፊቱ እንደመደፋት ይህው ወሬ ብቻ ሆነ የኛ ጥፋት ሁሉም ሰው ይመለስ ክፋትን ከማሰብ አንደበቱን ይግራ ያብጅለት ገደብ ሌላውን ከማየት ሁሉም ራሱን እንዲያይ የቆመ የመሰለው ወድቆ እንዳይታይ ይህ የመጨረሻ ዕድል ተሰቶናል ንስሃን ለገባ ይቅርታን ያገኛል ከዚህ በላይ እንዴት ይቀስቅሰን ከዚህ በላይ በምን ይመልሰን ከዚህ በላይ መቅሰፍት ምን ፈለግን እንመለስ ከክፉ ስራችን ከዚህ በላይ እልቂት ምን ይመጣል በንስሃ መታረቅ ያዋጣልTV, Ministry, G&B Ministry, Getayawkal Hadgo, Biruktawit Birke, Dr Abye Ahemed, Ethiopia
G&B Ministers Ethiopian 2012 New Year special program
Read more
Getayawkal and Biruktawit have been serving the Lord for more than 33 years in Ethiopia and abroad. These duet singers started their ministry from Sunday school. The entire video can be viewed on this post from G&B Ministers Ethiopian New Year 2011 to 2012 special program.Nonprofits & Activism
TV, Ministry, G&B Ministry, Getayawkal Hadgo, Biruktawit Birke, Dr Abye Ahemed, Ethiopia, Ethiopian New Year
G&B Ministry Focus on Melekame Wetate (መልካም ወጣት)
Read more
Getayawkal and Biruktawit have been serving the Lord for more than 33 years in Ethiopia and abroad. These duet singers started their ministry from Sunday school. The entire video can be viewed on this post from G&B Ministry Focus on Melekame Wetate (መልካም ወጣት).Nonprofits & Activism

G&B Ministry and Bridge global - PART 4
Read more
Getayawkal and Biruktawit have been serving the Lord for more than 33 years in Ethiopia and abroad. These duet singers started their ministry from Sunday school. The entire video can be viewed on this post from G&B Ministry and Bridge global - PART 4.Nonprofits & Activism

G&B Ministry and Bridge global - PART 3
Read more
Getayawkal and Biruktawit have been serving the Lord for more than 33 years in Ethiopia and abroad. These duet singers started their ministry from Sunday school. The entire video can be viewed on this post from G&B Ministry and Bridge global - PART 3.Nonprofits & Activism
TV, Ministry, G&B Ministry, Getayawkal Hadgo, Biruktawit Birke, Dr Abye Ahemed, Ethiopia, Bridge global
G&B Ministry and Bridge global - PART 2
Read more
Getayawkal and Biruktawit have been serving the Lord for more than 33 years in Ethiopia and abroad. These duet singers started their ministry from Sunday school. The entire video can be viewed on this post from G&B Ministry and Bridge global - PART 2.Nonprofits & Activism

G&B Ministry በወቅቱ የአገራችን ሁኔታ (ምን ይሻላል ?)
Read more
Getayawkal and Biruktawit have been serving the Lord for more than 33 years in Ethiopia and abroad. These duet singers started their ministry from Sunday school. The entire video can be viewed on this post from G&B Ministry በወቅቱ የአገራችን ሁኔታ (ምን ይሻላል ?).Nonprofits & Activism
TV, Ministry, G&B Ministry, Getayawkal Hadgo, Biruktawit Birke, Dr Abye Ahemed, Ethiopia, Ethiopian current sitiuation
G&B Ministry and Bridge global Introduction PART 1
Read more
Getayawkal and Biruktawit have been serving the Lord for more than 33 years in Ethiopia and abroad. These duet singers started their ministry from Sunday school. The entire video can be viewed on this post from G&B Ministry and Bridge global Introduction PART 1.Nonprofits & Activism

G&B Ministry በወቅታዊ የአገራችን ጉዳይ / G&B Youth Program.
Read more
Getayawkal and Biruktawit have been serving the Lord for more than 30 years in Ethiopia and abroad. These duet singers started their ministry from Sunday school. The entire video can be viewed on this post from G&B Ministry በወቅታዊ የአገራችን ጉዳይ / G&B Youth Program.Nonprofits & Activism
TV, Ministry, G&B Ministry በወቅታዊ የአገራችን ጉዳይ, G&B Ministry, Getayawkal and Biruktawit, Getayawkal, Biruktawit, Ethiopia
G&B Ministry Prayer for Ethiopia Current situation 2018
Read more
Getayawkal and Biruktawit have been serving the Lord for more than 30 years in Ethiopia and abroad. These duet singers started their ministry from Sunday school. The entire video can be viewed on this post from G&B Ministry Prayer for Ethiopia Current situation 2018.Nonprofits & Activism
TV, Ministry, Ethiopia Current situation, Getayawkal and Biruktawit, Ethiopia, G&B Ministry
G&B Ministry የኢትዮጲያ እና የኤርትራ ዕርቅ ልዩ የምሥጋና ዝግጅት 2018
Read more
Getayawkal and Biruktawit have been serving the Lord for more than 30 years in Ethiopia and abroad. These duet singers started their ministry from Sunday school. The entire video can be viewed on this post from G&B Ministry የኢትዮጲያ እና የኤርትራ ዕርቅ ልዩ የምሥጋና ዝግጅት 2018.Nonprofits & Activism
TV, Ministry, የኢትዮጲያ እና የኤርትራ ዕርቅ, Getayawkal and Biruktawit, Ethiopia, G&B Ministry
Part 4 - G & B Sepcial prayer for Ethiopia current situation
Read more
Getayawkal and Biruktawit have been serving the Lord for more than 30 years in Ethiopia and abroad. These duet singers started their ministry from Sunday school. The entire video can be viewed on this post from G & B Part 4 - G & B Sepcial prayer for Ethiopia current situationNonprofits & Activism
TV, Ministry, Getayawkal, Biruktawit, G and B Ministry, G & B Ministry
G&B Ministry Nov 12/2016 ልዩ የፀሎት ቀን ለኢትዮጲያ እና ለኤርትራ ሕዝብ
Read more
Getayawkal and Biruktawit have been serving the Lord for more than 30 years in Ethiopia and abroad. These duet singers started their ministry from Sunday school. The entire video can be viewed on this post from G&B Ministry Nov 12 2016 ልዩ የፀሎት ቀን ለኢትዮጲያ እና ለኤርትራ ሕዝብNonprofits & Activism
TV, Ministry, Biruktawit, Getayawkal, Ethiopia, G and B Ministry, G&B Ministry
Part 3 - G & B Sepcial prayer for Ethiopia current situation
Read more
Getayawkal and Biruktawit have been serving the Lord for more than 30 years in Ethiopia and abroad. These duet singers started their ministry from Sunday school. The entire video can be viewed on this post from G & B Part 3 - G & B Sepcial prayer for Ethiopia current situationNonprofits & Activism
TV, Ministry, Biruktawit, Getayawkal, Ethiopia, G and B Ministry, G & B Ministry
Part 2 - G & B Special prayer for Ethiopia current situation
Read more
Getayawkal and Biruktawit have been serving the Lord for more than 30 years in Ethiopia and abroad. These duet singers started their ministry from Sunday school. The entire video can be viewed on this post from G & B Part 2 - G & B Special prayer for Ethiopia current situationNonprofits & Activism

Part 1 - G & B Sepcial prayer for Ethiopia current situation
Read more
Getayawkal and Biruktawit have been serving the Lord for more than 30 years in Ethiopia and abroad. These duet singers started their ministry from Sunday school. The entire video can be viewed on this post from G & B Part 1 - G & B Sepcial prayer for Ethiopia current situationNonprofits & Activism